የአሜሪካ ጦር ዘመናዊ የተባለውን የጸረ-ሚሳይል መከላከያ ስርአት ወደ እስራኤል ለመላክ ሲጣደፍ እንደነበር እና አሁን ዝግጁ መሆኑን የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር ሎይድ ኦስቲን ተናግረዋል። ታአድ ወይም ...
ከሩሲያ ጋር ጦርነት ውስጥ ጦርነት ውስጥ ያለችው ዩክሬን ከጠቅላላ ህዝቧ ውስጥ 10 ሚሊዮን ያህሉ እንደቀነሰ ተገልጿል፡፡ በመንግስታቱ ድርጅት የምስራቃዊ አውሮፓ እና ማዕከላዊ እስያ ዳይሬክተር ...
ለስድስት አመታት የአልጋቁራኛ የነበረው ማሌዥያዊ ከአልጋ እንደተነሳ ያለመሰልቸት ስትንከባከበው የቆየችውን ሚስቱን ፈቷል። ኑሩል ስያዝዋኒ ከስድስት አመት በፊት የመኪና አደጋ የገጠመውንና መንቀሳቀስ ...
ስሟ ልተጠቀሰች አንድ ቱኒዝያዊት ሐኪም በምጥ ተይዛ ወደ ሆስፒታል ያመራችን እናት በቲክቶክ ቀጥታ ስርጭት አስተላልፋለች፡፡ የቱኒዝያ ሐኪሞች ማህበር ክስተቱን ያወገዘ ሲሆን በጉዳዩ ዙሪያ ተጨማሪ ...
የካፍ ጉባዔ መክፈቻ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሴ፤ ኢትዮጵያ በአፍሪካ እግር ኳስ ያላትን ታሪካዊ ድርሻ ከግምት በማስገባት በፈረንጆቹ በ2029 የሚካሄደውን ...
ብሊንከን የጋዛው ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ 11ኛ የመካከለኛው ምስራቅ ጉብኝታቸው ሲሆን፥ በእስራኤል ቆይታቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁና ከመከላከያ ሚኒስትሩ ዮቭ ጋላንት ጋር ይመክራሉ። ...
ኦሮሚያ ባንክ ዛሬም ከፍተኛውን የዶላር መግዣ ዋጋ አቅርቧል። ባንኩ የጥቅምት 12 2017 ዓ.ም እለታዊ የምንዛሬ ተመኑን ይፋ ሲያደርግ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ121.3066 ብር እየገዛ ...
ለፍልስጤም ነጻነት እታገላለሁ የሚለው ሐማስ ከአንድ ዓመት በፊት በእስራኤል ላይ ልተጠበቀ ጥቃት ማድረሱን ተከትሎ በመካከለኛው ምስራቅ የተቀሰቀሰው ጦርነት አድማሱን እያሰፋ ይገኛል፡፡ የዚህ ጥቃት ...
ዳንኤል ብረንቡም የተባሉት ከአልኮል ነጻ መጠጥ ኩባንያ ስራ አስኪያጅ ከታገቱበት በህይወት ወደ ቤታቸው እንዲመለሱ ላደረጉ አጋቾች 100 ሺህ ዶላር እንደሚሰጡ መናገራቸውን ኤኤፍፒ ዘግቧል፡፡ እንደ ...
ኬንያ አንካራ ተላልፈው እንዲሰጣት ጥያቄ ያቀረበችባቸውን አራት ቱርካዊ ስደተኞችን አሳልፋ መስጠቷን በትናንትናው እለት አስታውቃለች። ኬንያ ይህን ያደረገችው አምነስቲ ኢንተርናሽናል ቱርካውያኑ ወደ ...
ከጥር ወር 2024 ጀምሮ ብሪክስንን ከተቀላቀሉት ሀገራት መካከል አንዷ የሆነችው አረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድም ትናንት ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር መክረዋል። ...
የአርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ባሳለፍነው ቅዳሜ ከበርንማውዝ ጋር ባደረጉት ጨዋታ የዊልያም ሳሊባን ቀይ ካርድ ተከትሎ ቡድናቸው በ10 ተጫዋቾች መቀጠል አይችልም ብለዋል። ፈረንሳዊው የመሀል ...