ለናይጄሪያው ፕሬዚዳንት ቦላ ቲኑቡ መንግሥት ሊሰጥ የታሰበውን የ1.25 ቢሊዮን ዶላር ብድር በመቃወም አያሌ ናይጄሪያውያን በዓለም ባንክ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ...
በእስራኤልና በተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች መካከል ያለውን ግንኙነት ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋግራል የተባለ ታሪካዊ ክስተት ተሰምቷል። የእስራኤሉ ጠቅላይ ...
ለዛ ባላቸውና ልብ በሚነኩ ጽሑፎቿ የምትታወቀው ጋዜጠኛ፣ ገጣሚና ደራሲ ስመኝ ግዛው "የእናቴ ሮሚዮ እና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች" የተሰኘ አዲስ መጽሐፏን ከጥቂት ...
የሀገሪቱን የኢኮኖሚ መዋቅር ይበልጥ ለማጠናከር እና አስተማማኝ ብልጽግናን ለማረጋገጥ የተወጠነው የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ...
የአፍሪካ ኩራት የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ 80ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀው ልዩ የማይንቀሳቀስ የኤር ትርዒት (Static Air Show ...
የአንጋፋው ደራሲ የአዳም ረታ "እቴሜቴ ሎሚ ሽታ" የተሰኘው ድንቅ ልብ-ወለድ መጽሐፍ “ካውች ግራስ” በሚል ርዕስ ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ ተተርጉሟል። በታዋቂዋ ...
ሻንግሀይ፣ ቻይና — ዛሬ በቻይና ሻንግሀይ ጅማሬውን ባደረገው የ2026 የዳይመንድ ሊግ ውድድር ላይ የተካፈሉ የኢትዮጵያ አትሌቶች አዳዲስ ክብረወሰኖችንና የግል ...
ናትናኤል ጌጤነው የተባለ 24 ዓመት ወጣት ሰሞኑን አማዞን ባዘጋጀው ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር አሸናፊ ሆኗል። ወጣቱ አሸናፊ የሆነው አይቪ የተባለ ...
የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ቀውስ በገንዘብ ምህንድስና ሊፈታ የማይችል የማምረት አቅም ማነስ ችግር ነው ሲሉ ታዋቂው የምጣኔ ሀብት ባለሙያ አቶ ክቡር ገና በቅርቡ ...
በክልሉ አሁን ላይ የተወሰነው ወደ ቀድሞ የአመራርና የምክር ቤት መዋቅር የመመለስ ውሳኔ ህዝቡን ለከፍተኛ ስጋትና ጭንቀት እየዳረገው መሆኑን የቀድሞው ...
በመቅደላ ጦርነት ወቅት ተዘርፈው ወደ እንግሊዝ ተወስደው የነበሩት የንጉሠ ነገሥት አፄ ቴዎድሮስ የፀጉር ቁንዳል፣ የልብስ ቁራጮች እና የወርቅ አምባር ከ158 ...
የአዲስ አበባ ባህልና ኪነ-ጥበብ ቢሮ "የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ በኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ" በሚል መሪ ቃል ባዘጋጀው የሂስ መድረክ፣ በቴክኖሎጂው መስፋፋት ...