የካፍ ጉባዔ መክፈቻ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሴ፤ ኢትዮጵያ በአፍሪካ እግር ኳስ ያላትን ታሪካዊ ድርሻ ከግምት በማስገባት በፈረንጆቹ በ2029 የሚካሄደውን ...
ብሊንከን የጋዛው ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ 11ኛ የመካከለኛው ምስራቅ ጉብኝታቸው ሲሆን፥ በእስራኤል ቆይታቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁና ከመከላከያ ሚኒስትሩ ዮቭ ጋላንት ጋር ይመክራሉ። ...
ለፍልስጤም ነጻነት እታገላለሁ የሚለው ሐማስ ከአንድ ዓመት በፊት በእስራኤል ላይ ልተጠበቀ ጥቃት ማድረሱን ተከትሎ በመካከለኛው ምስራቅ የተቀሰቀሰው ጦርነት አድማሱን እያሰፋ ይገኛል፡፡ የዚህ ጥቃት ...
ዳንኤል ብረንቡም የተባሉት ከአልኮል ነጻ መጠጥ ኩባንያ ስራ አስኪያጅ ከታገቱበት በህይወት ወደ ቤታቸው እንዲመለሱ ላደረጉ አጋቾች 100 ሺህ ዶላር እንደሚሰጡ መናገራቸውን ኤኤፍፒ ዘግቧል፡፡ እንደ ...
ከጥር ወር 2024 ጀምሮ ብሪክስንን ከተቀላቀሉት ሀገራት መካከል አንዷ የሆነችው አረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድም ትናንት ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር መክረዋል። ...
ኦሮሚያ ባንክ ዛሬም ከፍተኛውን የዶላር መግዣ ዋጋ አቅርቧል። ባንኩ የጥቅምት 12 2017 ዓ.ም እለታዊ የምንዛሬ ተመኑን ይፋ ሲያደርግ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ121.3066 ብር እየገዛ ...
የአርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ባሳለፍነው ቅዳሜ ከበርንማውዝ ጋር ባደረጉት ጨዋታ የዊልያም ሳሊባን ቀይ ካርድ ተከትሎ ቡድናቸው በ10 ተጫዋቾች መቀጠል አይችልም ብለዋል። ፈረንሳዊው የመሀል ...
እንደዘገባዎቹ ከሆነ የእስራኤል ጦር ካቢኔ በኢራን ላይ ሊወሰዱ ሰለታሰቡት እርምጃዎች ላይ ያለ ስምምነት የተጠናቀቀው አሜሪካ በአንድ ወር ውስጥ በጋዛ ላሉ ዜጎች ያለው የሰብዓዊ መብት ካልተሻሻለ ...
ኒውዝላንድ ውስጥ የሚገኘው ዱነዲን አለምአቀፍ ኤየርፖርት ሰዎች ተቃቅፈው በሚቆዩበት የጊዜ መጠን ላይ ገደብ መጣሉን ተከትሎ ከፍተኛ ውዝግብ ተፈጥሯል። ኤየርፖርቱ ሰዎች የሚወዷቸውን ለመሰናበት ሶሰት ...
የእረብ ኢምሬትስ ፕሬዝዳንት ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ አል ናህንያን ከሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያይተዋል። የእረብ ኢምሬትስ ፕሬዝዳንት ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ አል ናህንያን በሩሲያ ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ ትናት ምሽት ነው ሞስኮ የገቡት። በዛሬው እለትም ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሁለትዮሽ ...
አዳሩን እስራኤል በሊባኖስ የምታደርገውን የአየር ጥቃት አጠናክራ ስትቀጥል፤ በአሜሪካ ልዩ ልኡክ አሞስ ሃክስታይን የሚመራ ቡድን በእስራኤል እና ሄዝቦላህ የተኩስ አቁም ሁኔታ በተመለከተ ከሊባኖስ ...
ኦሮሚያ ባንክ ዛሬም ከፍተኛውን የዶላር መግዣ ዋጋ አቅርቧል። ባንኩ ጥቅምት 11 2017 ዓ.ም በእለታዊ የምንዛሬ ተመኑ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ121.3066 ብር እየገዛ በ123.7327 ብር ...